Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (2024)

Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

724 followers

  • Report this post

ሴቶች በስፖርታዊ እንቅስቃሴ፣ በማህበራዊ እና ባህላዊ ጉዳዮች የመሳተፍ መብት አላቸው!!! (የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር፣ ሰኔ 3 ቀን፣ 2016 ዓ/ም አዲስ አበባ)የሶማሌ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ በክልሉ ዋና ከተማ ጅጅጋ በየዓመቱ በሚካሄደው በዘንድሮው የእግር ኳስ ውድድር ላይ ሴት ታዳሚዎች እንዳይታደሙ ከልክሏል፡፡ ለዚህም ያቀረበው ምክንያት “ሴቶች ከስፖርታዊ ጨዋነት ወጣ ያለና የጨዋታውን ህግ የማያከብር ተግባር ይፈፅማሉ” የሚል ምክንያት ነው፡፡ ይህ ውድድር ደግሞ ከስፖርታዊ ውድድር በዘለለ የክልሉ ህዝብና ሌሎች የህብረተሰብ ክፍሎች ማህበራዊ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር የሚጠቀሙበት እንዲሁም ድጋፋቸውን የተለያዩ ድምጾችን በማሰማትና በሙዚቃ መሳሪያ እያደመቁ በመግለጽ የሚሳተፉበት ውድድር መሆኑ ተገልጿል፡፡ ማንኛውም ሰው ሰብዓዊ ክብሩና መልካም ስሙ የመከበር መብት እንዳለው ይታወቃል፤ ሆኖም ግን በተወሰኑ ሰዎች ስህተት ወይም ጥፋት ሁሉንም የክልሉ ሴቶች ከስፖርታዊ ጨዋነት ተግባር ውጪ እንደሆኑ በመፈረጅ በውድድሩ መሳተፍና መታደም እንዳይችሉ ማገድ በአጠቃላይ የክልሉን ሴቶች ሰብዓዊ ክብር እንዲሁም መልካም ስም የሚያጎድፍና በልዩነት የሴቶችን ክብር የሚነካ ድርጊት በመሆኑ የክልሉ ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ከዚህ ድርጊቱ ሊታረምና ይቅርታ ሊጠይቅ ይገባል፡፡ በተጨማሪም ማንኛውም ሰው ሃሳቡን በነፃነት የመግለፅ መብት እንዳለው በህገ መንግስታችን ተደንግጓል፤ይህ መብት ሊገደብ የሚችልበት አግባብ ግን የሰዎችን ሰብዓዊ ክብርና መልካም ስም የሚያጎድፍ ሲሆንና ደህንነታቸውን ለመጠበቅ ሲባል ሊገደብ ይችላል፣ በተጨማሪም በመብቶች አጠቃቀም ረገድ የሚጣሉ ህጋዊ ገደቦችን ጥሶ ሲገኝ በህግ ተጠያቂ ሊሆን እንደሚችል ተደንግጓል፡፡ ይህ ሲሆን ግን ጥፋቱን ፈፅሞ የተገኘ አካል ወይም ግለሰብ ላይ በህገ መንግስቱ እንዲሁም በስነ-ስርዓት ህጉ መሰረት በሚመለከተው አካል ምርመራ ተደርጎበት በግለሰቡ ላይ ህጋዊ እርምጃ ሊወሰድበት ይገባል እንጂ በሴቶች ላይ በጅምላ የተወሰደው እርምጃ ሴቶች ባህላቸውን እንዳያንጸባርቁ፣ በማህበራዊ መስተጋብሮቻቸው ላይ በነፃነት እንዳይሳተፉ፣ ሃሳባቸውን በነፃነት እንዳይገልፁ የሚያደርግና የሴቶችን እና የወንዶች የእኩልነት መብት የጣሰ እርምጃ ከመሆኑም በላይ ሌሎች ሴቶች መብታቸውን እንዳይጠቀሙና እንዳይተገብሩ ተስፋ የሚያስቆርጥ ድምዳሜ የተሰጠው ውሳኔ ነው፡፡በመሆኑም የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ይህ ድርጊት በአስቸኳይ እርምት እንዲደረግበት፣ ውሳኔውን የሰጠው ቢሮ እና ግለሰብም በሃላፊነት እንዲጠየቁበት እና የክልሉ ሴቶችም በይፋ ይቅርታ እንዲጠየቁ ያሳስባል፡፡ #የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር#የፆታ እኩልነትን ያላገናዘበ አግላይ ውሳኔ ይቁም!#ሴቶች በስፖርታዊ እንቅስቃሴ የመሳተፍና የመደገፍ መብት አላቸው!#ሴቶችን ከማህበራዊና ባህላዊ መስተጋብር መገደብና ማግለል ይቁም! #ሴቶች ሀሳባቸውን በነፃነት የመግለፅ መብት አላቸው!

5

Like Comment

To view or add a comment, sign in

More Relevant Posts

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post

    Congratulations! Ethiopian Women Lawyers' Association has received the Schuman EU 2024 Award. Ethiopian Women Lawyers' Association is awarded the Schuman EU 2024 Award in Recognition of its Achievements in the field of defending and Promoting Human Rights, Democracy and Freedoms in Ethiopia. Congratulations! To the members, Board members, staffs, volunteers, committees, partners and managements of the Ethiopian Women Lawyers' Association! #EWLA #SchumanEU2024Award #EU

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (5)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (6)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (7)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (8)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (9)

    72

    5 Comments

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    በወጣት ቃልኪዳን ባህሩ ላይ በተፈጸመው አስገድዶ መድፈር፣ ዕገታና ፆታዊ ጥቃት ዙሪያ የወጡ የፖሊስ፣ የህክምና እና የማህበራዊ ሚዲያ መረጃዎች እንደገና እንዲጣሩና ትክክለኛው መረጃ ለህዝብ እንዲደርስ፤ ተጠቂዋም ትክክለኛ ፍትህ እንድታገኝ በኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበርና አጋር ድርጅቶች የቀረበ የጋራ ጥሪ/መግለጫ (ግንቦት 21 ቀን 2016 ዓ/ም፤ አዲስ አበባ)#A joint statement/call issued by the Ethiopian Women Lawyers' Association and its partner organizations demanding justice for the Victim, Kalkidan Bahiru, regarding the police, medical and social media reports about her alleged rape, kidnapping and sexual assault. (May 29, 2024, Addis Ababa)

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (14)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (15)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (16)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (17)

    27

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post

    May 17, 2024@Adama town Ethiopian Women Lawyers’ Association, in collaboration with the "We Cannot Wait" project, provided training on "Gender Based Violence (GBV) against women in schools and ways to prevent it". The training aims to discuss on GBV related activities implemented and the challenges faced while implementing those activities; and to gather inputs. About 35 students and teachers of Geda Birmeji Primary School in Adama who are members of the mini-media, gender, literature and health clubs, Abageadas Sinqe women, Parents’ committee as well as coalition members of the We Cannot Wait have participated in the training. #EWLA #WeCannotWait #GBV #GBVchallengesandPrevention

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (22)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (23)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (24)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (25)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (26)

      +1

    9

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post

    May 18-19, 2024@Bahir Dar townEthiopian Women Lawyers' Association (EWLA) in collaboration with Terre des Hommes Netherlands with the She Leads Project conducted a two days training on “Mini- Media Management, Communication and Leadership skills” for 20 Youths from Bahir Dar city. In this two days training, major issues covered includes: the importance, objectives, principles, structures and other aspects of mini- media; concepts, basic principles, elements, types, strategies, barriers of communication; levels of behavior change, the process of message development and stages of behavior change; leadership concepts, skills, strategies, characteristics of a leader, decision making and problem solving skills. In the session, participants got a chance to be involved in group works and presentations. This training enhances participants' skills and capacities to effectively serve in mini- media with their respective schools, communicate effectively, involve in message development and exercise leadership and manage their tasks in a better way. Bahir Dar Youth Association played a major role in the facilitation of inviting training participants.#EWLA#TerredesHommesNetherlands#SheLeads#Minimediamanagment#communicationskills#Leadershipskills#Decesionmaking#Youth#Behavioralchange

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (29)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (30)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (31)

    2

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (34)

    11

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post

    April 27- 29, 2024@Bahir DarEthiopian Women Lawyers’ Association (EWLA) in collaboration with Terre des Hommes Netherlands with the She Leads project conducted a three-days training on "Mini-Media Management, Communications and Leadership skills" for 30 high school youths in Bahir Dar city. The training covers mini-media management, communication, message development, leadership, decision-making and problem-solving skills. Through the training, participants have better equipped to serve in mini-media roles with their respective schools, communicate effectively, develop messages, lead others, and better manage their tasks.#EWLA#TerredesHommesNetherlands#SheLeads#Aspectsofmini-media#Communication #Leadership#Decisionmaking #Problemsolvingskills.

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (37)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (38)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (39)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (40)

    15

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post

    ሚያዚያ 4-5 ቀን 2016 ዓ.ም@ቢሾፍቱ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ከሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር "መጠበቅ አንችልም" ከተሰኘው ፕሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ ፆታን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች እንዲሁም በፆታ እኩልነትና የሴቶችን አቅም ከማጎልበት ጋር በተያያዙ የህግ ክፍተቶች ዙሪያ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች የተሳተፉበት የሁለት ቀናት የምክክር መድረክ አካሄደ። መድረኩ ነባሩን የህግ ማዕቀፎችን በመለየትና በመተንተን ፆታን መሰረት ባደረጉ ጥቃቶች እንዲሁም የፆታ እኩልነትን ከማረጋገጥና የሴቶችን አቅም ከማጎልበት አንፃር ማሻሻያ የሚሹ የህግ ክፍተት ችግሮችን ለመፍታት ያለመ ነው። በመድረኩ የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበር ምክትል ሥራ አስፈፃሚ ወ/ሮ ቤተልሔም ደጉ ለተሳታፊዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፍ የመድረኩን ዓላማና ፕሮግራሞች አስገንዝበዋል:: በመድረኩ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ክበርት ወ/ሮ ዓለሚቱ ኡሞድን ጨምሮ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ከሌሎች ተቋማት የተዉጣጡ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ተወካዮች ተሳትፈዋል:: April 12–13, 2024@Bishoftu Ethiopian Women Lawyers' Association (EWLA) in collaboration with Ministry of Women and Social Affairs (MoWSA) and in partnership with the "We Cannot Wait" project conducted a two-days high-level consultation workshop on: Legal gaps related to Gender-Based Violence (GBV); and Gender Equality and Women Empowerment (GEWE). The workshop was aimed to identify and analyze the existing legal frameworks and address the legal gaps that require enhancement or amendment on GBV and GEWE. In her welcoming remark, the deputy executive directress of EWLA, Mrs. Betelhem Degu, has introduced the agenda and the aim of the workshop to the participants. State minister ministry of Women and Social Affairs, her excellency Mrs. Alemitu Omod and govornment officials from House of People Representative as well as other organizations have participated in the workshop. #EWLA #MoWSA #WeCannotWait #Legalgaps #Existinglegalframeworks #Addressinglegalgaps #AmendmentofGBVandGEWE

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (44)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (45)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (46)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (47)
    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (48)

      +8

    24

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post

    #ኢድ ሙባረክ #Eid Mubarak!ዉድ የእስልምና እምነት ተከታይ የሆናችሁ የኢ.ሕ.ባ.ሴ.ማ የሊንክዲን ቤተሰቦች፣ በጎ-ፈቃደኞቻችን፣ አባላት እና አጋሮቻችን፡ እንኳን ለ1445ኛዉ የኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ! አደረሰን!! የሰላም እና የደስታ በዓል ይሁንላችሁ!!Dear EWLA Muslim LinkedIn families, Volunteers, Members and Partners, Eid-Ul-Fitr Mubarak!! May this special day bring Peace and Happiness!የኢትዮጵያ የሕግ ባለሙያ ሴቶች ማኅበርEthiopian Women Lawyers' Association (EWLA)

    • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (51)

    4

    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

  • Ethiopian Women Lawyers association (EWLA)

    724 followers

    • Report this post
    Like Comment

    To view or add a comment, sign in

Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (54)

Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (55)

724 followers

View Profile

Follow

Explore topics

  • Sales
  • Marketing
  • Business Administration
  • HR Management
  • Content Management
  • Engineering
  • Soft Skills
  • See All
Ethiopian Women Lawyers association (EWLA) on LinkedIn: #የኢትዮጵያ #የፆታ #ሴቶች #ሴቶችን #ሴቶች (2024)

References

Top Articles
Latest Posts
Article information

Author: Barbera Armstrong

Last Updated:

Views: 5855

Rating: 4.9 / 5 (59 voted)

Reviews: 90% of readers found this page helpful

Author information

Name: Barbera Armstrong

Birthday: 1992-09-12

Address: Suite 993 99852 Daugherty Causeway, Ritchiehaven, VT 49630

Phone: +5026838435397

Job: National Engineer

Hobby: Listening to music, Board games, Photography, Ice skating, LARPing, Kite flying, Rugby

Introduction: My name is Barbera Armstrong, I am a lovely, delightful, cooperative, funny, enchanting, vivacious, tender person who loves writing and wants to share my knowledge and understanding with you.